ኢሕአፓ ስድስተኛ ጠቅላላ ጉባዔውን፤ ከኅዳር 6 እሰከ ኅዳር 8 2011 ዓም ባሉት ቀናት ውስጥ አካሄዶ በስኬት አጠናቅቋል። በጉባዔው ከአራቱም የዓለም ማዕዘናት ተወክለው የተገኙ አባላት ተካፍለዋል። የጉባዔው ተሳታፊዎች፤ ከፓርቲው ከፍተኛ አመራር ኮሚቴ የቀረበውን የሥራ ዘገባ ( ሪፖርት) አዳምጠው ሰፊ ውይይትና ክርክር ከአካሄዱ በኋላ በሙሉ ድምፅ አጽድቀውታል። ሙሉውን መግለጫ ያንብቡ …